በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመት ተስፋ ሰጪ ውጤቶች ተመዝግበዋል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን::

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመት ተኩል የፓርቲውን አባላት እና መላው ህዝቡን በማሳተፍ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች መመዝገባቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የአባላት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ እያካሄደ ነው::

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አባላት ክልላዊ ማጠቃለያ ኮንፍረንስ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው። በኮንፍረንሱ ላይም ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመት የምርጫ ዘመን የሁለት ዓመት ተኩል…

መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ዶክተር ለገሰ ቱ

************ መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ከተለያዩ የግል መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለአራት…

የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በካማሽ ከተማ ተካሄደ::

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ከካማሽ ስፖርት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የማህበረሰብ አቀፍ የጤናና የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ንቅናቄ ማስጀመሪያ በካማሽ ዞን ካማሽ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ። በማህበረሰብ አቀፍ…

ፅጌ ዱጉማ ለታዳጊዎች ተምሳሌት ናት፦ የካማሽ ከተማ ነዋሪዎች

አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለሌሎች ታዳጊዎች ተምሳሌት እንደምትሆን የካማሽ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። አትሌት ፅጌ ዱጉማ በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ ወርቅ በማስገኘት እና በዓለም መድረክ የሀገሯን ስም በማስጠራቱ…

መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

************

በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል።”አቶ አሻዲሊ ሀሰን

በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል።”አቶ አሻዲሊ ሀሰን **,, (አሶሳ፣ታህሳስ 26/2016 ዓ/ም በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እና በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እንዲገነቡ እና…

መንግሥት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የትምህርት ቤት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማከናወን ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የትምህርት ቤት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማከናወን ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የክልሉ ካቢኔ በሠላም ሚኒስቴር ድጋፍ እና በክልሉ መንግሥት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ የተለያዩ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረከበ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ከተለያዩ ወረዳዎች የተሰበሰቡ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ የተለያዩ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረከበ። ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚደራጁ ቅርሶችን በማሰባሰብ…

የአሶሳ ከተማ አስፓልት መንገድ በወቅቱ እንዲጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው፡፡አቶ አበራ ባዬታ

በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ከተማ አስፓልት መንገድ በወቅቱ እንዲጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የመሰረተ ልማት እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች አማካሪ አቶ አበራ ባዬታ ተናገሩ፡፡ የአሶሳ ከተማ የአስፓልት…