ራዕይ
በወቅታዊና ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን የበለፀገ፣ በሀገርና በክልል ግንባታ ሂደት ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ሕዝብ፣ በግልፀኝነትና ተጠያቂነት አሠራር የዳበረ መንግስት በ2022 ተገንብቶ ማየት፡፡
ተልዕኮ
በመንግስት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዘርፍ መሪ ሚና በመጫወት፤ በመንግስትና በህዝብ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የኢንፎርሜሽን ፍሰት እንዲኖር በፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ዙሪያ የመላዉን ህዝብ ግንዛቤ በማዳበር በመሰረታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባት በመፍጠር የክልሉንና የሀገሪቱን በጐ ገጽታ መገንባት::
እሴቶች
1. ግልፀኝነት
2. ተጨባጭ እውነታ ላይ መመስረት
3. ወቅታዊነት
4. ህዝባዊነት
5. ፈጠራ እና መማማር
6. የቡድን ስራ
7. ጥራት፣ ቅልጥፍና እና ውጤታማነት
