(አሶሳ፣ መስከረም 22/2018 ዓ/ም) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም እውን ለማድረግ የመንግስት ሰራተኞች በጋራ መቆም እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ አስካለች አልቦሮ ገለጹ። ”የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ…
Category: New
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2018 የመስኖ እርሻ ሥራ ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2018 የመስኖ እርሻ ሥራ ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የ2018 በጀት ዓመት የመስኖ እርሻ ልማት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ “የመስኖ እርሻ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው፦ አቶ አሻድሊ ሀሰን
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በባምባሲ ወረዳ በ90 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ…
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን የመልማት ቁጭታቸውን የተወጡበት ትልቅ የታሪክ አሻራ ነው
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን የመልማት ቁጭታቸውን የተወጡበት ትልቅ የታሪክ አሻራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት “ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ’” የተሰኘ መጽሀፍ ዛሬ አስመርቋል፡፡…
ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት ተመዝግቧል፦ አቶ መለሰ በየነ
ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ገለጹ። የቢሮው ማኔጀመንት የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት መደበኛ…
የተማሪዎችን ውጤት እና ስነምግባር ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት የትምህርቱ ማህበረሰብ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል፦ አቶ አሻድሊ ሀሰን
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚደረገው ጥረት የትምህርቱ ማህበረሰብ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ-ምግባር ለማሻሻል የሚያስችሉ ክልላዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ማጠቃለያ…
ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በዑራ ወረዳ የማንጎ ክላስተር ሥፍራ ላይ የችግኝ ተከላ አካሄዱ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በዑራ ወረዳ አምባ 5 ቀበሌ በማንጎ ክላስተር ላይ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን፣ በክልሉ…
የብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ9ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የግምገማ መድረክ በአሶሳ ከተማ ማካሄድ ተጀመረ፡፡
የብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ9ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የግምገማ መድረክ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ተጀመሯል፡፡ የቤኒሻንጉል…
በክልሉ በማዕድን እና በግብርና ዘርፍ የሥራ ክህሎትን በማዳበር ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው -አቶ አሻድሊ ሃሰን::
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማዕድን እና በግብርና ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን የሥራ ክህሎት ለማዳበር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮችን ያካተተ ቡድን በክልሉ…
ባለፉት የለውጥ ዓመታት አርሶ አደሩን የግብርና መካናይዜሽን ተጠቃሚ ለማድረግ በተሰራው ስራ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡
ባለፉት የለውጥ ዓመታት አርሶ አደሩ የግብርና መካናይዜሽን ተጠቃሚ እንዲሆን በተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ 8ኛ…
