በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል።”አቶ አሻዲሊ ሀሰን

በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል።”አቶ አሻዲሊ ሀሰን **,, (አሶሳ፣ታህሳስ 26/2016 ዓ/ም በክልሉ በመንግስት በጀት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እና በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እንዲገነቡ እና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቢ አሰባሰብን በማዘመን ወጪ ቆጣቢ የበጀት አጠቃቀም ስርዓትን መዘርጋት እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቢ አሰባሰብን በማዘመን ወጪ ቆጣቢ የበጀት አጠቃቀም ስርዓትን መዘርጋት እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ ************** (አሶሳ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቢ አሰባሰብ…

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አልብሪክ ባህላዊ የውኃ ማቀዝቀዣ በዓለም አቀፍ የንግድ ምልክት (ብራንድ) እንዲመዘገብ ጥረት ላደረጉ አካላት ምስጋና ያቀርባል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አልብሪክ ባህላዊ የውኃ ማቀዝቀዣ በዓለም አቀፍ የንግድ ምልክት (ብራንድ) እንዲመዘገብ ጥረት ላደረጉ አካላት ምስጋና ያቀርባል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካሉት በርካታ ባህላዊ የዕደ ጥበብ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋም ለመድገም በትኩረት እየተሰራ ነው፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋም ለመድገም በትኩረት እየተሰራ ነው፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን **************** (አሶሳ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አመርቂ…

“ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤትነት የውል ስምምነት መፈረሟ የፍትሃዊ ተጠቃሚነቷን የሚያረጋግጥ ነው”። ዶ/ር ተመስገን ዲሳሳ

“ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤትነት የውል ስምምነት መፈረሟ የፍትሃዊ ተጠቃሚነቷን የሚያረጋግጥ ነው”። ዶ/ር ተመስገን ዲሳሳ ***** ***** ***** (አሶሳ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም) ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤትነት የውል ስምምነት መፈረሟ ፍትሃዊ ተጠቃሚነቷን…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊላንድ ጋር ተፈራረመች

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊላንድ ጋር ተፈራረመች ********************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ታሪካዊ የሆነ የምግባቢያ ሰንድ ፈርመዋል።…